LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

Ayew | አየው (feat. LOHAM)

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ጀምበር አየው
ሆኖ ሚስጥር
ዉበት ያለው
ቃሏ ከልብ ሚቀር
ብርሃን አየው
የከንፈሯን ፍቅር
የ እውነቷን ነው ወይ ይሰኘኛል ሲቀር
አይሆንም ትያለሽ ተስፋንም ትሰጪና
ይህም ግን ያልፋል ደና
አይደለም ትያለሽ ዋሽተሺኝ ባጉል ዝና
አታርግ ሁሉዬን መና
አትበይኝ የእውነት ነው ታገስ ይሆናል ደና
ነው ተፈትኖ እንዲፀና
ምናለ ቢያሳየኝ አፍሽ ልብ እንደገና
ደስ ይለኝ ነበር ቢቀና(ቢሆና)
አየው አየው
ዉበት ያለው ሚስጥር
አየው አየው
ሰም ሆኖ ወርቁ ሚቀር
አየው አየው
ቃሉ ካፍሽ ሲቀር
አየው አየው
እንዲ ከሆን ፍቅር አይሆነኝም ይቅር
ወጉም አይደል
የሴትነት ሚስጥር
አይቀልም ወይ ፍቅር ሽንፈት ሲቀር?
ሁሌም ይምራል የለፉበት ነገር
የ አፌ ቢቀርም ምናለ ባትቀር
አጉል ልፋትን ላለፋህ ፈልጌ አይደለም
መልፋቴ ግን አልቀረም
አይሆንም ያሰብከው እውነቱ እንደሱም አይደለም
እኮ የነገርሺኝም የለም
ባንዴ ልታውቀኝ ሞክረህ ብሆንም ሚስጥር
ወይ ሁሉም ይቅር
ልማዴ አይደለም ንግግር ቢለኝም ቅር
ታዲያ እንዴት ካንቺ ልቅር
ቃሌ ዛሬ ቢቀርም
አፌ ቢቆይ ባይጥርም
እምባዬ ና ብሎሃል
ቆይ አንዴ ስማኝ ይለሃል
ምንቢጠፋ ከ አፌ
ይገባሀል ከ እቅፌ
ብዬ አንተን ስጠብቅ ምናል ከኔ ባትርቅ
ወዳጅ አርጎ ቢጠላኝ
ይሻል ነበር ከንፈርሽ
ስጠይቀው ላይነግረኝ
ስጠጋውም ከሚሸሽ
የ ዓይነሽ ቃላት ይዘንባል
ተው አትሂድ ይለኛል
ልቤ ግን ታዝቦሻል
አንድም ሳትይ ይመሻል
አየው አየው
ዉበት ያለው ሚስጥር
አየው አየው
ሰም ሆኖ ወርቁ ሚቀር
አየው አየው
ቃሉ ካፍሽ ሲቀር
አየው አየው
አይሆነኝም ፍቅር
አይሆነኝም ፍቅር

WRITERS

Rosel Bekele, Rosel Dawit

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Sadness

Sentiment
Thumbsup Icon
Theme

None