LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

GODDAMN

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ሳልሰስት ሰጠዋት ልቤን
Shawty got ass
Goddamn
ጠየቀቺኝ ስልኬን
ከቁጥሬ ጋር ሰጠዋት ቀልቤን
እኔ አላውቀው ልኬን
ወይ እሷ አልነገረቺኝም ቁርጤን
አቆየቺው መልሴን
ችሎት ዳኛው ይስጠኝ ፍርዴን
(Goddamn)
ትጥራኝ እንጂ እኔ እሷ አልቀርም
በገጨቺኝ ልክ ነው አልምርም
ሰክሻት ልበላ አልጥርም
Ame be real ትቅር ብትቀርም
I will never sell my soul
ማድረግ ስልምችል ሁሉን በፈጣሪ
አልሰማም ደሞ ለሚለኝ ተው
ያሻትን ላርግላት ብሆንም ተማሪ
Broke ass nigga with a dream
ሚወዱት ቺኮቹ ለFilm
የማዝናናት እኔ ደሞ በMeme
ውስጤ ነበር ቢመቻት የኔ Team
ልሁን ከላይ
መጨረሻ ላይ ነኝ ሁሌ ከታች
አርሰናል
አብስለን አብስለን አጥተናል
ሳልሰስት ሰጠዋት ልቤን
Shawty got ass
Goddamn
ጠየቀቺኝ ስልኬን
ከቁጥሬ ጋር ሰጠዋት ቀልቤን
እኔ አላውቀው ልኬን
ወይ እሷ አልነገረቺኝም ቁርጤን
አቆየቺው መልሴን
ችሎት ዳኛው ይስጠኝ ፍርዴን
ሳልሰስት ሰጠዋት ልቤን
Shawty got ass
Goddamn
ጠየቀቺኝ ስልኬን
ከቁጥሬ ጋር ሰጠዋት ቀልቤን
እኔ አላውቀው ልኬን
ወይ እሷ አልነገረቺኝም ቁርጤን
አቆየቺው መልሴን
ችሎት ዳኛው ይስጠኝ ፍርዴን
Shawty ባክሽ ስጪኝ ፍርዴን
እየፈራሁ ማለፍ ልኬን
እየፈራሁ ማውራት ውስጤን
እንዳላጣሽ ሳቲዢ እጄን
ልቤን ልቤን
ባይኔ በኩል አይንሽ ቀልቤን
በሃሳብሽ ወስደሽ ነብሴን
በከንፈርሽ ስጪኝ መልሴን
ሳልሰስት ሰጠዋት ልቤን
Shawty got ass
Goddamn
ጠየቀቺኝ ስልኬን
ከቁጥሬ ጋር ሰጠዋት ቀልቤን
እኔ አላውቀው ልኬን
ወይ እሷ አልነገረቺኝም ቁርጤን
አቆየቺው መልሴን
ችሎት ዳኛው ይስጠኝ ፍርዴን

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Sadness

Sentiment
Thumbsup IconThumbsdown Icon
Theme

Race and ethnicity