LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

ሉለይ

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ..
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ
ቆይ
አልችል ለቃቅሜ ቋአንቋአን እስከመቼ ላንቺ
ሰምታኝ ይሆን እያልኩ ፀሎቴን ተረጂኝ
ቃሌም የእውነት ነው አልችል መደለሉን
ልቤን ነው ማወራው ከልብሽ እንድሆነ
ስጦታ አልፈልግም አለሺኝ ህያበይ
ምንም ቢያቀርቡልኝ የለም ካንቺ በላይ ፈንክች
መዓዱም አይደረግ ንክች
አንቺ ባትኖሪም እኔ እስካለሁ
በስምሽ ክፉ እንድነሳ መቼ እፈክዳለው
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ..
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ
ቆይ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ዓለሜ
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ..
ሉለይ ምንድነው ሃሳብሽ አሚነይ
ምፈልግሽ እንድቶኚ ናይ በይነይ
ሉለይ ላድርግሽ ለለቤ እምበይተይ
ፍቅሬንም ናተይ ተጋሪኝ ፅብቅተይ
ቆይ

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Enjoyment

Sentiment
Thumbsup IconThumbsup Icon
Theme

None