LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

ተመስገን ጌታዬ (Outro)

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ሂድ ወዲያ
ዞር በል
ከመንገዴ
ታች ሳለሁ ስጠራክ
ሳትዞር አንዴ
ሰምተከኝ ባልሰማ
ያኔ አለፍከኝ
አሁን አልሰማክም
ብፈልገኝ
ማንም ማንም የለም
የደገፈኝ
ከዳዴ እንድነሳ
ያበረታኝ
በራሴ መምጣቴ
እዚ ድረስ
ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ
ሳልመለስ
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን
ለኔ እንደው
እኔ አለው
አላንስም
ለራሴ አውቃለው
አላንስም
ለሌላ እተርፋለው
ባይኔ አየሁ ፍርሃት ሚጭረውን
በራሴ አልፌአለው
እራሴው መድሃኒት
አክሜ አድኛለው
ትላንቴን
ብሎኝ ልቤ ዛሬ ትላንት ሆኖ ነገ ዛሬ ሲሆን ይነጋል
ስላመንኩኝ ተመስገን አያልኩኝ ከትላንቱ ዛሬ የሻላል
ከርሞ ደግሞ
ከነገውም በላይ ያሬድ ከፍ ብሎ
የበራል
ያበራል
ተዘርቶ
ያፈራል
ላመነ ገበሬ የሰምራል
ሲጨምር
ያልኝ ላይ
ታወቀኝ መብዛቱ አስመሳይ
ሂድ ወዲያ
ዞር በል
ከመንገዴ
ታች ሳለሁ ስጠራክ
ሳትዞር አንዴ
ሰምተከኝ ባልሰማ
ያኔ አለፍከኝ
አሁን አልሰማክም
ብፈልገኝ
ማንም ማንም የለም
የደገፈኝ
ከዳዴ እንድነሳ
ያበረታኝ
በራሴ መምጣቴ
እዚ ድረስ
ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ
ሳልመለስ
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Enjoyment

Sentiment
Thumbsup IconThumbsup Icon
Theme

None