LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

አዜምኩ እንደወፏ(በ ቀለም እና ዜማ)

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
እስቲ ደርቢ የጥበብ ባህል በእውነት
ለኔ አይን ደስታ ለገላሽ ቢሆን ሙቀት
ተላብሶ ውበት ቀለማት መስመር ሕይወት
ለቅስፈት ባይኔ ጠፋ ከውስጤ ሁከት
እስቲ ደርቢ ላዳርሽ የሁን ሽፋን
ለኔም እምነቴ ለቃልሽ ደግሞ ኪዳን
ተላብሶ ውበት ቀለማት መስመር ሕይወት
ለቅስፈት ባይኔ ጠፋ ከውስጤ ሁከት
አያሞቅሽም ብርድ ልብሱ ከኔ በላይ
ጣል አርገሽው ይህንን ውበት ያንቺ ውበት ላይ
ቋንቋ አሰኘኝ አዲስ ዜ ቃል ባጣልሽ
ጨርቅ ወጥሬ በቀለሙ ለሞካክርሽ
አይኖቼም ቢያዩ አሻግረው ከብርድ ልብሱ
ባህል ክብሩ ያዘኝ ሞግሱ
ግንኙነቴ ካንቺ ጋር ሚሸፈን በሱ
የፍቅር ሙቀት ሲጨምር የበግ ልባሱ
ደግሞ አምሯል ካንቺ ላይ
ጨምሮበት ቀልማትን ውበትሽ ላይ
አው ሄዷል ካንቺ ላይ
ልብ ምቴን አፍጥኖታል እስክታይ
አፍጥኖታል
እስቲ ደርቢ የጥበብ ባህል በእውነት
ለኔ አይን ደስታ ለገላሽ ቢሆን ሙቀት
ተላብሶ ውበት ቀለማት መስመር ሕይወት
ለቅስፈት ባይኔ ጠፋ ከውስጤ ሁከት
እስቲ ደርቢ ላዳርሽ የሁን ሽፋን
ለኔም እምነቴ ለቃልሽ ደግሞ ኪዳን
ተላብሶ ውበት ቀለማት መስመር ሕይወት
ለቅስፈት ባይኔ ጠፋ ከውስጤ ሁከት
ፍቅር እንደ ክራር
በቀለም እና ዜማ
አዜምኩ እንደወፏ ላይኔ ቢበዛበት
እንዲ ተሸፋፍነሽ በውበት ላይ ውበት
አዜምኩ እንደወፏ ላይኔ አጊንቼ ደስታን
ያንቺ አይነቷን ልእልት ምትሸፋፍን ቤቷን
አዜምኩ እንደወፏ
በቀለም እና ዜማ

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Enjoyment

Sentiment
Thumbsup IconThumbsup IconThumbsup Icon
Theme

None