LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

ወይኒቱ

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
Yeah
I know myself men
Yeah
Yeah yeah (What)
I know my shit is hard ነግራኛለች ወይኒቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
አለች ደሞ ጣፋጭ የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ
I know my shit is hard ነግራኛለች ማሪቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
በዛላይ ጣፋጭ ነች የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ
ይዤ እናት እና ልጅ ስዞር
አስባሉኝ ጥሩ አባት
ቁም ነገር አይመቸኝም ከወዲሁ ንገሯት
አለቺኝ ትንሽ አጠርክ
Bitch እድሜሽ ይጠር
ግፋቢል አብሬሽ ባድር ነው
ሊያውም ጋሻው አይቀር
እንደውም ይቅርብኝ ጥንቅር ብሎ ይቅር
የሆዴን አትሰሚኝ አንቺ ከወረት በስተቀር
ሆድ ያባውን አሉ ብቅል ያወጣዋል
ወይንዬን ካገኘሁ እኔም ስለፈልፍ ልደር
Wait
I know my shit is hard ነግራኛለች ወይኒቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
አለች ደሞ ጣፋጭ የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ
I know my shit is hard ነግራኛለች ማሪቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
በዛላይ ጣፋጭ ነች የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ
ወደቀኝ ወደግራ
ካንቺጋር አምሽቼ ጨለማን አልፈራ
ወደግራ ወደቀኝ
ካንቺጋር አምሽቼ ገንዘቤም እራቀኝ
ካንቺጋር መዋሌ ደፍረቱን ቢሰጠኝ
እያንገዳገደ ከስንቱ አላተመኝ
ላግኝሽ ቀትር ላይ ከዛም እስከ ለሊት
ላግኝሽም ጠዋት ከዛም እስከ ለሊት
ቆይ
I know my shit is hard ነግራኛለች ወይኒቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
አለች ደሞ ጣፋጭ የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ
I know my shit is hard ነግራኛለች ማሪቱ
ገብሳማዋ እህቷ አሳመሰቺኝ ቤቱን
በዛላይ ጣፋጭ ነች የማር ፈሳሽ ወለላ
ጌሾውም አስጠላኝ እሷን ካየሁ በውሃላ

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Enjoyment

Sentiment
Thumbsup Icon
Theme

Coarse Language