LyricFind Logo
LyricFind Logo
Profile image icon
Lyric cover art

ደናነኝ

Apple Music logo
Deezer logo
Spotify logo
Lyrics
ስጠይቂኝ እንዴት ነህ ስትይኝ
ልል እሻለው ውዴ ታምሚያለው
የሚሰማኝ ድቅድቅ ጨለማነው
ጭንቀት ነው ድብርት ነው
ብቸኝነት ሁሌ ይሰማኛል
የሚረዳኝ ፈልጌ ጠፍቶኛል
ዝምብሎ ሁሌ ይከፋኛል ሙት ይለኛል
ሰላም አደለሁም ይሰማኛል እንደጠፋሁ
መመለሱን ብፈልግም መንገዱን እኔ ማላቀው
ማረባ እንደሆንኩ ይሰማኛል
ማንንም እኔ ማልጠቅም ልል ልመልስ እልና
እላለሁ ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ 
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ 
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ
ደሞ ላለማልቀስ እስቃለሁ
አይዞህ እንድትይኝም እፈልጋሁ
ውስጤን እንድታነቢውም እሻለሁ
ባይኖቼ ላሳይሽ ሞክሪያለው
ጭንቀቴን ድብርቴን እኔማላቀው
በጣም ነው የሚያመው እንዴትስ ላውጣው
ደናነህ ስትይኝ ደህና እላለሁ
ቢያመኝም ከማልቀስ ብዬ እስቃለሁ
ሰላም አደለሁም ይሰማኛል እንደጠፋሁ
መመለሱን ብፈልግም መንገዱን እኔ ማላቀው
ማረባ እንደሆንኩ ይሰማኛል
ማንንም እኔ ማልጠቅም ልል ልመልስ እልና
እላለሁ ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ ደናነኝ ደናነኝ
ደናነኝ

WRITERS

Yared Alemayehu

PUBLISHERS

Lyrics © O/B/O DistroKid

Share icon and text

Share


See A Problem With Something?

Lyrics

Other

LyricIQ Analysis

Top Emotion

Sadness

Sentiment
Thumbsup IconThumbsup IconThumbsup Icon
Theme

None